ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታ የሚከናወንበት |
|||
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
1 |
ሆፕ የቴሌኮም ምርቶች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ብፁህ አቡነ ማቲያስ ንጉሴ ደስታ |
መገናኛ |
አ.አ |
የካ |
02 |
500 ካሬ ሜትር |
የካ266/184000/07 |
ለመኖሪያ(B+G+4 Terrace) |
60,108,167.57 |
ሰኔ 14, 2015 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |