Search
Close this search box.

ዜና

Stay Informed, Stay Empowered

ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡

ስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡...

ውድ ደንበኞቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!የኢትዮ ቴሎኮምን የቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ከአካውንታችሁ ወደ ቴሌ ብር በቀላሉ በማስተላለፍ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡...

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል

ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል...

The past

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል

ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ...

ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስራ አመራር የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የ ግሎባል ባንክ ደንበኞች፣ ባለአክሲዮኖችና ሰራተኞች ባንካችን ባለፉት ዓመታት በበርካታ የባንክ የስራ ዘርፍ አመርቂ የሚባል ውጤት እያመጣ ከተፎካካሪ ባንኮች አንጻር ፈጣን...

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተቀበለ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ስራ ይጀምራል፡፡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት...

ግሎባል ባንክ ከሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር የስራ ስምምነት ውል ተፈራረመ

ግሎባል ባንክ እና ሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ በጉዞጎ የሞባይል መተግበሪያ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ውል ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በጎልደን ሮያል ሆቴል...

ግሎባል ባንክ ከግሮቭ ጋርደን ጋር በመተባበር ሴት ነጋዴዎች ብቻ ተሳታፊ የሚሆኑበትና ለሁለት ወራት የሚቆይ የንግድ ባዛርን ስፖንሰር አደረገ::

ግሎባል ባንክ ይህን ከጁምዓ እስከ ሰንበት በሚል ስያሜ የተዘጋጀውን እና ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰናዳውን የነጋዴ ሴቶች የንግድ ባዛር በብቸኛ አጋርነት አዘጋጅቷል፡፡ ግሎባል ባንክ ባዛሩን ድጋፍ...

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን...