-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
No Commentsስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ውድ ደንበኞቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!የኢትዮ ቴሎኮምን የቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ከአካውንታችሁ ወደ ቴሌ ብር በቀላሉ በማስተላለፍ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ደቡብ ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል
-
ከደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስራ አመራር የተሰጠ መግለጫ
- June 16, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
የተከበራችሁ የደቡብ ግሎባል ባንክ ደንበኞች፣ ባለአክሲዮኖችና ሰራተኞች ባንካችን ባለፉት ዓመታት በበርካታ የባንክ የስራ ዘርፍ አመርቂ የሚባል ውጤት እያመጣ ከተፎካካሪ ባንኮች አንጻር ፈጣን እድገት እያስመዘገበ የሚገኝ ባንክ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ባንኩ ባለፉት አምስት ዓመታት (እስከ ሜይ 31፣ 2021) ውስጥ በበርካታ መመዘኛዎች ከፍተኛ የሚባል እድገት ያሳየ ሲሆን በጠቅላላ ሃብት በ58.5%፣ በትርፍ በ94% እንዲሁም በተከፈለ ካፒታል በ40% አማካይ
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
- May 18, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: IFB
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተቀበለ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ስራ ይጀምራል፡፡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን በመከተል በአገልግሎት ወቅት ምንም አይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል የማይፈቅድ ሲሆን በሸሪዓ በተፈቀዱ ስራዎች ላይ ብቻ የሚሳተፍ የራሱ የሆነ አሰራር ያለው ሆኖ ማንኛውም አገልግሎቱን መጠቀም ለሚፈልግ ደንበኛ
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር የስራ ስምምነት ውል ተፈራረመ
- April 3, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Business Partnership
ደቡብ ግሎባል ባንክ እና ሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ በጉዞጎ የሞባይል መተግበሪያ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ውል ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በጎልደን ሮያል ሆቴል የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬቴክተር አቶ ሲሳይ አየለ እና የጉዞጎ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በሱፈቃድ ጌታቸው በተገኙበት ተፈራርመዋል፡፡
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከግሮቭ ጋርደን ጋር በመተባበር ሴት ነጋዴዎች ብቻ ተሳታፊ የሚሆኑበትና ለሁለት ወራት የሚቆይ የንግድ ባዛርን ስፖንሰር አደረገ::
- March 9, 2021
- Posted by: admin
- Category: Sponsorship, Uncategorized
ደቡብ ግሎባል ባንክ ይህን ከጁምዓ እስከ ሰንበት በሚል ስያሜ የተዘጋጀውን እና ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰናዳውን የነጋዴ ሴቶች የንግድ ባዛር በብቸኛ አጋርነት አዘጋጅቷል፡፡ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባዛሩን ድጋፍ ያደረገባቸው ዋና ዋና ዓላማዎች፡- በንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች ስራቸው ጎልቶ የሚወጣበትን አጋጣሚ መፍጠር በኮቪድ-19ና በሌሎችም ምክንያቶች ተቀዛቅዞ የነበረው የቢዝነስ እንቅስቃሴ ላይ መነቃቃት ለመፍጠር ከተለያዩ የንግዱ ማህበረሰብ አካላት ጋር ተቀራርቦ
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡
- March 8, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Business Partnership
ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በይፋ ተከፈተ፡፡
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ
- March 4, 2021
- Posted by: admin
- Category: Business Partnership
ደቡብ ግሎባል ባንክ እና የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን አክሲዮን ማህበር ዘላቂ የሰራ ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት ደቡብ ግሎባል ባንክ ለኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን ቋሚ ሰራተኞች በሙሉ የቤትና አውቶሞቲቭ መግዣ የሚውል የብድር አግልግሎት ለኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን የሚሰጥ ሲሆን የዋስትና ድርጅቱ በበኩሉ በደቡብ ግሎባል ባንክ ተንቀሳቃሽ ና የጊዜ ገደብ ሂሳብ ላይ